Articles

  • Sep 16, 2023 | haqcheck.org | Mikiyas Kumlachew |Hagos Gebreamlak |Kirubel Tesfaye

    የፌደራሉ መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን ትጥቅ በማስፈታት እንደፍላጎታቸው ወደመከላከያ ፤ ፌደራል እና የክልል ፖሊስ እንዲቀላቀሉ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ በአማራ ክልል ግጭት መከሰቱ ይታወሳል። ይህ በክልሉ የተከሰተው ግጭት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይበልጥ እየተባባሰ እና ጉዳት እያስከተለ መምጣቱን የሚያሳዩ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛሉ። ይህን ተከትሎ አማራ ክልል በፌደራል መንግስት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተካሄዱ የተለያዩ ግጭቶችን እና ጦርነቶችን እያስተናገደ ይገኛል። በክልሉ ባለው ግጭትም የሰው ልጅ ህይወት ሲጠፋ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችም እንደተካሄዱ የሚያሳዩ የተለያዩ ሪፖርቶች እየወጡ ይገኛሉ። በሰኔ ወር የፋኖ ታጣቂዎች ጎንደር እና ደብረታቦርን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚገኙ ዋና ዋና ከተማዎችን ተቆጣጥረው እንደነበር ይታወሳል። ይህን ሁኔታ ተከትሎ በክልሉ የተከሰተው...

  • Sep 14, 2023 | haqcheck.org | Yared Yikuno |Kirubel Tesfaye |Abdi Hirpha

    The armed conflict in the Amhara region of Ethiopia has intensified in recent months. The immediate cause of the conflict was the Ethiopian government’s decision to dissolve regional special police forces. Since then, the Amhara region has been engulfed in conflict and violence, with regular clashes between government forces and the Fano militias. The conflict has claimed the lives of many civilians, and there have been reports of human rights abuses.

Contact details

Socials & Sites

Try JournoFinder For Free

Search and contact over 1M+ journalist profiles, browse 100M+ articles, and unlock powerful PR tools.

Start Your 7-Day Free Trial →